D TRAVEL TIPS is live!

በዚህ ዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ ጋር የተገናኙ፣ ከአቭዬሽና ቱሪዝም ጋር የተዛመዱ፣ ስለቪዛ ፕሮሰስና እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዲሁም ከኤርፖርት ጋር ቤተኛ የሆኑ ሃሳቦችና ቲፖችን እናቀብላችሁለን። D TRAVEL TIPS provides various travel & tourism, aviation,…

Read More